Grade 1 Akababi Science
Grade 1 Akababi Science
A
አካባቢ ሳይንስ
፩ ክፍል
ኛ
የተማሪ መጽሐፍ
አዘጋጅ፡
ፍቅሩ ቸርነት ክብረት
እርጎዬ ምስጋናው ድሌ
አምደብርሃን አበበ ቸሬ
አማኑኤል ኃይሌ ኃደሮ
ስሜነህ ደሳለው ቦጋለ
አርታኢ እና ገምጋሚዎች፡
ሰሎሞን ወንድሙ
በላይ በለጠ
ሙሉነህ ተክለብርሃን
ጌታሁን ጌታቸው
አሊ ከማል
አስተባባሪ
ጌታቸው ታለማ
ሥዕላዊ መግለጫ እና ገጽ ቅንብር
እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ (ሲሳይ ደጉ)
2015 ዓ.ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
© 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀሱትን ጥቅሶችና ሥዕሎች በምንጭነት
የተጠቀመባቸውን ሁሉ እናመሰግናለን፡፡
ምስጋና
ምዕራፍ አንድ
የአካባቢያችን መገኛ
ከምዕራፉ የሚጠበቁ አጥጋቢ የመማር ውጤቶች
ተማሪዎች! ይህንን ምዕራፍ ተምራችሁ ስታጠናቅቁ፡-
1
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
የምዕራፉ ዋና ዋና ይዘቶች
1.1 የመገኛ ምንነት
1.2 ዐራቱ አቅጣጫዎች (ቀኝና ግራ፣ ፊትና ኋላ)
1.3 ከትምህርት ቤታችንና ከወረዳችን አንጻር የቤታችን መገኛ
1.4 በዙሪያችን የሚገኙ ጎረቤቶቻችን መገኛና ስም
1.1 የመገኛ ምንነት
ተማሪዎች! ይህንን ንዑስ ርዕስ ተምራችሁ ስታጠናቅቁ፡-
የመገኛን ምንነት ፅንሰ ሐሳብ ትገልጻላችሁ፡፡
ቁልፍ ቃል
መገኛ
መገኛ ምንድን ነው?
በአካባቢያችን አንድ ነገር የሚገኝበት ቦታ መገኛ ይባላል፡፡
ሀ. ለ.
ተግባር አንድ
የተግባሩ ዓላማ ፡- ስለ መገኛ ምንነት መገንዘብ
መመሪያ፡- የሚከተሉትን ጥያቄዎች በተግባር በማሳየት
መልስ ስጡ፡፡
የተግባር ጥያቄዎች
1. የጥቁር ሰሌዳው መገኛ የት ነው?
2. የክፍላችሁ በር ከጥቁር ሰሌዳው በየት በኩል ይገኛል?
3. በክፍላችሁ ውስጥ የመስኮቶች መገኛ የት ነው?
መልመጃ 1.1
ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ሥዕሉን በመመልከት መልሱ::
1. ልጆቹ የት ይገኛሉ?
3
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
4
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
መማሪያ
ክፍሎች
መፀዳ
ጃ ቤ
የመጫወቻ ሜዳ ት
ቢሮ
ር
ተዳደ
የአስ
ቤተ መጻ
ሐፍት
5
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
6
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
7
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
9
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
10
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ማጠቃለያ
• በአካባቢያችን አንድ ነገር የሚገኝበት ቦታ መገኛ ይባላል::
11
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
12
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ፍተሻ
የምታውቋቸውን ተግባራት በመለየት በእያንዳንዱ
ሳጥን ውስጥ ይህንን “” ምልክት አድርጉ፡፡
13
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ምዕራፍ ሁለት
ሳይንስን መገንዘብ
ከምዕራፉ የሚጠበቁ አጥጋቢ የመማር ብቃቶች
የምዕራፉ ዋና ዋና ይዘቶች
14
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ተግባር አንድ
የተግባሩ ዓላማ፡- ውጫዊ የአካል ክፍሎችን መናገር
መመሪያ፡- ተራ በተራ እየተነሳችሁ ውጫዊ የሰውነት
ክፍሎቻችሁን እያመለከታችሁ ለመምህራችሁ አሳዩ፡፡
ተማሪዎች! ውጫዊ የሰውነት ክፍሎች ምን ምን ናቸው?
16
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
17
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
መልመጃ 2.2
ሀ. የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች አንባባችሁ ትክክል ከሆኑ
“እውነት’’ ትክክል ካልሆኑ ደግሞ “ሐሰት’’ በማለት መልሱ፡፡
1. ራስ ውጫዊ የአካል ክፍል ነው፡፡
2. አፍንጫ ለማሽተት ይጠቅማል፡፡
3. የስሜት አካላት ጥቅም የላቸውም፡፡
19
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
20
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ተግባር ሁለት
የተግባሩ ዓላማ፡- የግል ንጽሕናን በመረዳት መተግበር
መመሪያ፡- ተማሪዎች! አንድ ቀን መርጣችሁ በትምህርት
ቤታችሁ በሰልፍ ሥነ-ሥርዓት መርሐ-ግብር ላይ የእጅ
ንጽሕና አጠባበቅን በተግባር አሳዩ፡፡
የሚያስፈልጉ ነገሮች፡-
o ሳሙና
o ውሃ
o የእጅ ማስታጠቢያ እቃ
21
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
መልመጃ 2.3
የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንብባችሁ መልሱ፡፡
1. የግል ንጽሕናችንን እንዴት እንጠብቃለን?
2. የግል ንጽሕናችንን አለመጠበቅ ምን ጉዳት አለው?
ሀ.
22
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ለ.
23
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ተግባር ሦስት
የተግባሩ ዓላማ፡- የብርሃንን እና የጨለማን ልዩነት መግለፅ
መመሪያ፡- ተማሪዎች! ዓይናችሁን ስትጨፍኑ
የሚታያችሁን ነገር ለመምህራችሁ ተናገሩ፡፡
መልመጃ 2.4
ሀ. የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች አንብባችሁ ትክክል ከሆኑ
“እውነት’’ ትክክል ካልሆኑ ደግሞ “ሐሰት’’ በማለት መልሱ፡፡
1. ነገሮችን ማየት የምንችለው ብርሃን ሲኖር ነው፡፡
2. በጨለማ ነገሮችን ማየት አንችልም፡፡
3. ብርሃንና ጨለማ ተመሳሳይ ናቸው፡፡
24
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ማጠቃለያ
• ራስ፣ ጆሮ፣ ዓይን፣ አፍ፣ አንገት፣ ትከሻ፣ ደረት፣ ሆድ፣
እጅ፣ እግር እና የመሳሰሉት ውጫዊ የአካል ክፍሎች
ናቸው፡፡
• ዓይን፣ አፍንጫ፣ ምላስ፣ ጆሮ እና ቆዳ የስሜት አካላት
ናቸው፡፡
• ሁሉም የስሜት አካላት የራሳቸው የሆነ ተግባር አላቸው።
• ውጫዊ የአካል ክፍሎቻችንን ከሚጎዱ ነገሮች መጠንቀቅ
አለብን፡፡
• ውጫዊ የአካል ክፍሎቻችን ንጽሕና መጠበቅ ይኖርብናል::
• ብርሃን ነገሮችን ለማየት የሚረዳ የጉልበት ዓይነት ነው::
• የብርሃን ጉልበት ሲያንስ ነገሮችን እንዳንመለከት የሚያደርግ
ነገር ጨለማ ይባላል፡፡
25
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
2. ለ. ለማየት
3. ሐ. ለመዳሰስ
4. መ. ለማሽተት
5. ሠ. ለመቅመስ
26
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ሀ. አፍንጫ ለ. ጆሮ ሐ. ሁሉም
ሀ. ምላስ ለ. ቆዳ ሐ. አፍንጫ
ሀ. በሽታ እናስተላልፋለን
ሐ. ሁሉም
27
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ፍተሻ
የምታውቋቸውን ተግባራት በመለየት በእያንዳንዱ ሳጥን
ውስጥ ይህንን “” ምልክት አድርጉ፡፡
አጥጋቢ የመማር ብቃት
28
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ምዕራፍ ሦስት
ተፈጥሮአዊ አካባቢ
ከምዕራፉ የሚጠበቁ አጥጋቢ የመማር ውጤቶች
29
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
የምዕራፉ ዋና ዋና ይዘቶች
3.1 የአካባቢያችን የአየር ንብረት
30
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ሥዕል ሀ ሥዕል ለ
ሥዕል ሐ ሥዕል መ
ሥዕል 3.1 የአየር ሁኔታ
ተማሪዎች! ከሥዕል 3.1 ምን ተገነዘባችሁ?
31
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
የግል ሥራ አንድ
የግል ሥራው ዓላማ፡- የአየር ሁኔታን መገንዘብ
መመሪያ፡- ማታ ቤታችሁ ስለ አየር ሁኔታ የሚቀርበውን
ዜና ተከታትላችሁ በቤተሰቦቻችሁ ድጋፍ የቀጣዩን
ቀን የአየር ሁኔታ ትንበያ ፅፋችሁ በመምጣት ለክፍል
ጓዳኞቻችሁ አቅርቡ፡፡
32
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
33
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
34
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
35
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
የግል ሥራ ሁለት
የግል ሥራው ዓላማ፡ የአየር ንብረቶችን መለየት
መመሪያ፡ ተማሪዎች ከቤተሰቦቻችሁ በመጠየቅ
አካባቢያችሁ ከአምስቱ የአየር ንብረት ክልሎች በየትኛው
እንደሚመደብ ለመምህራችሁ ንገሩ፡፡
36
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
ተግባር አንድ
የተግባሩ ዓላማ፡- የአየር ንብረት ክልሎችን መለየትና
ማወዳደር
መመሪያ፡- አምስት አባላት ያሉት ቡድን መሥርታችሁ
ከሥዕል 3.3 ላይ የኢትዮጵያን ፡-
1. ወይናደጋ ክልሎችን በቀለማቸው ለዩ፡፡
2. ቆላማ ክልሎችን በቀለማቸው ለዩ፡፡
ተግባር ሁለት
የተግባሩ ዓላማ፡- የዝናብ ወቅቶችን መመዝገብ
መመሪያ፡- አምስት አባላት ያሉት ቡድን መሥርታችሁ
የኢትዮጵያን የዝናብ ወቅቶችን መዝግባችሁ መረጃውን
ለመምህራችሁ አቅርቡ፡፡
37
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
38
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ሥዕል
ሥዕል3.5
3.4የአየር
የአየርንብረት
ንብረትይዘት
ይዘትመለኪያ
መለኪያመሣሪያዎች
መሣሪያዎች
39
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
ተግባር ሶስት
የተግባሩ ዓላማ፡- የአየር ንብረት ይዘት መለኪያ መሣሪያዎችን
መጠቀም
መመሪያ፡- አምስት አባላት ያሉት ቡድን መሥርታችሁ
ሬንጌጅና ቴርሞ ሜትር በመጠቀም የትምህርት ቤታችሁን
የዝናብ እና የሙቀት መጠን በመመዝገብ ለመምህራችሁ
አሳዩ፡፡
መልመጃ 3.2
ሀ.የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንብባችሁ ትክክለኛ መልስ
የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡
40
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
ቀንና ማታ
ቀንና ማታ የተፈጥሮ ክስተቶች ናቸው፡፡ ቀንና ማታ አንድ
ዕለት ነው፡፡ አንድ ዕለት ደግሞ ሃያ አራት ሰዓት አለው፡፡
ሥዕል 3.5 ቀን
ሥዕል 3.6 ማታ
41
አካባቢ ሳይንስአንደኛ
አካባቢ ሳይንስ አንደኛክፍል
ክፍል
የግል ሥራ አንድ
የግል ሥራው ዓላማ፡- ቀንና ማታን መግለፅ
መመሪያ፡- ቀጥሎ በተሰጠው ሰንጠረዥ የቀንና ማታን
ልዩነቶች የ ”” ምልክት በማድረግ አሟሉ፡፡
ሰንጠረዥ 1 የቀንና ማታ ልዩነት
ተ.ቁ የቀንና ማታ ልዩነቶች ቀን ማታ
1 የፀሐይ ብርሃን አለ
2 የጨረቃ ብርሃን አለ
3 ከዋክብት ይታያሉ
4 ጫጫታ የበዛበት ነው
5 እንቅስቃሴ የበዛበት ነው
6 ጨለማ ነው
ወቅቶች
በአንድ ዓመት ውስጥ የሚፈራረቅ የአየር ንብረት ወቅት
ይባላል፡፡
ሥዕል 3.8 በጋ
የግል ሥራ ሁለት
የግል ሥራው ዓላማ፡- ወቅቶችን መግለፅ
መመሪያ፡- በምሳሌው መሠረት የወቅቶችን ልዩነት በተሰጠው
ሰንጠረዥ ውስጥ ጻፉ፡፡
ሰንጠረዥ 2 የወቅቶች ልዩነት
ተ.ቁ
ወቅቶች
ክረምት በጋ
1 ዘር ይዘራል እህል ይሰበሰባል
2
3
4
43
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ቀስተ ደመና
ተማሪዎች! ቀስተ ደመና አይታችሁ ታውቃላችሁ?
44
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
1. ቀይ 5. ሰማያዊ
2. ብርቱካናማ 6. ሐምራዊ እና
3. ቢጫ 7. ወይን ጠጅ ናቸው፡፡
4. አረንጓዴ
ተማሪዎች! የተለያየ ቀለም ያላቸው እርሳሶችን በመጠቀም
በወረቀት ላይ ቀስተ ደመና ሥላችሁ ለመምህራችሁ አሳዩ፡፡
ጎርፍ
ተማሪዎች! ጎርፍ መቼ ይከሰታል?
45
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
መልመጃ 3.3
ሀ. በ ‘‘ሀ’’ ሥር የተቀመጡትን የተፈጥሮ ክስተቶች ሥዕል በ
‘‘ለ’’ ሥር ከተጠቀሱት ስማቸው ጋር አዛምዱ፡፡
ሀ ለ
1. ሀ. ቀን
2. ለ. ማታ
3. ሐ. ክረምት
4. መ. ቀስተ ደመና
46
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
47
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
48
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
.
ሥዕል 3.11 ሕይወት ያላቸው እና የሌላችው ነገሮች
የቡድን ሥራ አንድ
የቡድን ሥራው ዓላማ፡- ሕይወት ያላቸውና የሌላቸው
ነገሮችን መለየት
መመሪያ፡- ጥንድ ጥንድ በመሆን በሥዕል 3.11 ላይ
ያሉትን፡-
1. ሕይወት ያላቸውን ነገሮች ዘርዝሩ፡፡
2. ሕይወት የሌላቸውን ነገሮች ዘርዝሩ፡፡
49
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
የቡድን ሥራ ሁለት
የቡድን ሥራው ዓላማ፡- እንስሳትን እና እጽዋትን መለየት
መመሪያ፡- አምስት አምስት በመሆን በሚከተሉት
ጥያቄዎች ላይ ተወያያችሁ መልሶቻችሁን በፅሁፍ
አቅርቡ፡፡
1. የእንስሳትን እና የእጽዋትን ምሳሌዎች ዘርዝሩ፡፡
2. በእንስሳት እና በእፅዋት መካከል ያለውን ልዩነት
ዘርዝሩ፡፡
መልመጃ 3.4
ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንብባችሁ መልሱ፡፡
1. ሕይወት ያላቸው ነገሮች በስንት ይመደባሉ?
ሀ. በሁለት ለ. በሦስት ሐ. በአራት
2. ምግብ የሚያስፈልገው የቱ ነው?
ሀ. ዶሮ ለ. ድንጋይ ሐ. አፈር
3. የሚንቀሳቀሰው የቱ ነው?
ሀ. አቦሸማኔ ለ. ጎሽ ሐ. ሁሉም
50
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ለ. የእንስሳት ምድብ
በአካባቢያችን የሚገኙ እንስሳትን፡-
ሀ. በአረባባቸው
ለ. በእግራቸው ብዛት
ሐ. በመኖሪያ ስፍራቸው
መ. በአካላቸው ሽፋን
ሠ. በእንቅስቃሴያቸው መመደብ እንችላለን፡፡
ሀ. እንስሳት በአረባባቸው
1. መሰሎቻቸውን በመውለድ የሚራቡ እና
2. እንቁላል በመጣል የሚራቡ ተብለው ይመደባሉ፡፡
.
ሥዕል 3.12 የእንስሳት አረባብ
51
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
52
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ሀ. ለ. ሐ.
መ. ሠ.
ሥዕል 3.14 የእንስሳት አኗኗር
53
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ሀ. ለ.
ሐ. መ.
ሠ. ረ.
ሥዕል 3.15 የተለያየ የአካል ሽፋን ያላቸው እንስሳት
54
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
1. በእግራቸው የሚራመዱ
2. በመሬት ላይ የሚሳቡ
55
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
3. በሰማይ ላይ የሚበሩ
4. በውሃ ውስጥ የሚዋኙ ተብለው ይመደባሉ፡፡
መልመጃ 3.5
ሀ. የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች አንብባችሁ ትክክል ከሆኑ
“እውነት” ትክክል ካልሆኑ ደግሞ “ሐሰት” በማለት መልሱ፡፡
1. በጎች በውሃ ውስጥ ይኖራሉ፡፡
2. ፈረስ እግር ያለው እንስሳ ነው፡፡
3. አዞዎች እንቁላል በመጣል ይራባሉ፡፡
4. ወፎች አካላቸው በላባ የተሸፈነ ነው፡፡
5. እባብ በመራመድ የሚንቀሳቀስ እንስሳ ነው፡፡
ለ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንብባችሁ ትክክለኛ መልስ
የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡
1. እንቁላል በመጣል የሚራባው የቱ ነው?
ሀ. እባብ ለ. በግ ሐ. ፈረስ
2. ጉማሬ ስንት እግር አለው?
ሀ. ሁለት ለ. አራት ሐ. ስድስት
3. በውሃ ውስጥ የሚኖረው እንስሳ የቱ ነው?
ሀ. ርግብ ለ. ዓሳ ሐ. ቀጭኔ
4. አካሉ በፀጉር የተሸፈነ እንስሳ የቱ ነው?
ሀ. አንበሳ ለ. እንሽላሊት ሐ. ዶሮ
5. እርግቦች ከቦታ ቦታ እንዴት ይንቀሳቀሳሉ?
ሀ. በመዋኘት ለ. በመሳብ ሐ. በመብረር
56
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ሀ. ለ.
እነዚህ እንስሳት ለምን አገልግሎት ይውላሉ?
57
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ሐ. መ.
ሠ.
ሥዕል 3.17 የለማዳ እንስሳት አገልግሎት
መ. በአካባቢያችን የሚገኙ እንስሳትና የሚራቡበት ወቅት
58
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
መልመጃ 3.6
ለ. በ ‘‘ሀ’’ ሥር የተቀመጡትን የለማዳ እንስሳት ሥዕል በ ‘‘ለ’’
ሥር ከተጠቀሱት አገልግሎታቸው ጋር አዛምዱ፡፡
ሀ ለ
1. ሀ. ለጭነት
2. ለ. ለእርሻ ሥራ
3. ሐ. ለጥበቃ አገልግሎት
4. መ. ወተት ለማግኘት
59
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ሀ ለ
ንፁህ የደንብ ልብስ የለበሱት ተማሪዎች የትኞቹ ናቸው?
60
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ሐ. መ.
61
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ሀ. ለ.
ሥዕል 3.19 ፅዱ ዘመናዊ መፀዳጃ ቤቶች
ንጽሕናው በተጠበቀ ቤትና አካባቢ የሚኖር ቤተሰብ ራሱን
ከብዙ በሽታዎች መከላከል ይችላል፡፡
መልመጃ 3.7
ሀ. የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች አንብባችሁ ትክክል ከሆኑ
“እውነት’’ ትክክል ካልሆኑ ደግሞ “ሐሰት’’ በማለት መልሱ፡፡
1. የግል ንጽሕናን መጠበቅ ከበሽታ ለመከላከል ያስችላል፡፡
2. ቆሻሻን በተለያየ መንገድ በማስወገድ መልሶ መጠቀም
ይቻላል፡፡
63
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ማጠቃለያ
• የአየር ሁኔታ የአንድ አካባቢ እለታዊ የፀሐይ፣ የሙቀት፣
የነፋስና የዝናብ ሁኔታ ማለት ነው፡፡
64
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
65
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
1. ሀ. በሰማይ የሚበር
2. ለ. በእግሩ የሚራመድ
4. መ. በመሬት ላይ የሚሳብ
67
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ፍተሻ
የምታውቋቸውን ተግባራት በመለየት በእያንዳንዱ
ሳጥን ውስጥ ይህንን “” ምልክት አድርጉ፡፡
1. የወቅቶችን፣ የቀንና የማታን ምንነት እገልጻለሁ፡፡
68
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ምዕራፍ አራት
ማኅበራዊ አካባቢ
ከምዕራፉ የሚጠበቁ አጥጋቢ የመማር ውጤቶች
69
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
የምዕራፉ ዋና ዋና ይዘቶች
4.1 የቤተሰብ አባላትና ሚናቸው
4.2 ለመኖር ምን ያስፈልገናል?
4.3 በአካባቢያችን ለመኖር የሚያስፈልጉ እፅዋት
4.4 በትምህርት ቤታችን ምን ምን ነገሮችን እናገኛለን?
4.5 በጋራ እንጫወት፤ በጋራ እንሥራ
4.6 የትምህርት ቤትን ሕግና ደንቦችን መለየት
ሀ. የቤተሰብ አባላት
ተማሪዎች! በቤታችሁ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ዘርዝሩ፡፡
70
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
ለ. የቤተሰብ ሚና
ተማሪዎች! የቤተሰብ አባላት በቤት ውስጥ ምን ኃላፊነት
አላቸው? መልሶቻችሁን ተራ በተራ ለመምህራችሁ
ተናገሩ፡፡
71
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
72
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
የወላጆች ኃላፊነት፡-
• ልጆቻቸውን ይመግባሉ፡፡
• ልጆቻቸውን እንዲያጠኑ ይረዳሉ፡፡
• የልጆቻቸውን ንጽሕና ይከታተላሉ፡፡
• ልጆቻቸውን በአግባቡ ለማሳደግ ጠንክረው ይሠራሉ፡፡
ተማሪዎች! ቀጥሎ በቀረቡት ሥዕሎች ላይ የልጆችን የሥራ
ድርሻ ተመልከቱ፡፡
73
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
• መታዘዝ
• ሥነ-ሥርዓትን ማክበር
• ንጽሕናቸውን መጠበቅ
• ትምህርታቸውን በርትተው ማጥናት
ቤተሰባቸውን በሥራ መርዳትና የመሳሰሉት ናቸው፡፡
ተማሪዎች! በቤተሰብ ውስጥ የልጆች መብት ምንድን ነው?
74
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
¾ ትምህርት የመማር
¾ የወላጅን ፍቅር የማግኘት
¾ በተገቢው ጊዜና ቦታ ከጓደኞቻቸው ጋር የመጫወት
¾ በቂ ምግብ የማግኘት እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡
መልመጃ 4.2
ሀ. የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች አንብባችሁ ትክክል ከሆኑ
“እውነት’’ ትክክል ካልሆኑ ደግሞ “ሐሰት’’ በማለት መልሱ፡፡
75
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
ሀ. መሰረታዊ ፍላጎት
መሰረታዊ ፍላጎቶች የሚባሉት በዋናነት በሦስት ይመደባሉ::
እነርሱም፡-
1. ምግብ
2. ልብስ
77
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
መልመጃ 4.3
ሀ. በ ‘‘ሀ’’ ሥር የተዘረዘሩትን ሥዕሎች በ‘‘ለ’’ ሥር ከሚገኙት
የመሠረታዊ ፍላጎቶች ጋር አዛምዱ፡፡
ሀ ለ
1. ሀ. ምግብ
2. ለ. ልብስ
3. ሐ መጠለያ
78
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
ሀ. የእፅዋት አስተዳደግ
አስተዳደግ ተማሪዎች! እፅዋትሕይወት ካላቸው ነገሮች
መካከል እንደሚመደቡ በምዕራፍ ሦስት ላይ ተምራችሁ
ነበር:: እፅዋት ምን ምን ባህርያት አሏቸው? እጽዋት ለማደግ
የፀሐይ ብርሃን፣ አየር፣ አፈርና ውሃ ያስፈልጋቸዋል፡፡
እጽዋት በአስተዳደጋቸው በሦስት ይመደባሉ፡፡ እነርሱም፡-
1. ትናንሽ እፅዋት
2. መካከለኛ እፅዋት
3. ትላልቅ እፅዋት
79
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
1.ትናንሽ እፅዋት
2. መካከለኛ እፅዋት
80
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
3. ትላልቅ እፅዋት
አበባ
ቅጠል
ግንድ
ሥር
81
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
82
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
ተግባር አንድ
የተግባሩ ዓላማ፡- እፅዋትን በቅጠላቸው፣ በአበባቸው እና
በግንዳቸው መለየት
መመሪያ፡- ተማሪዎች! በትምህርት ቤታችሁ የሚገኙትን
እፅዋት ቅጠሎቻቸውን፣ ግንዶቻቸውን እና አበቦቻቸውን
በመመልከት ያላቸውን ልዩነት አሳዩ፡፡
ግራር በለስ
ወይራ ብሳና
ኮሶ ቀርከሃ
መልመጃ 4.1
ሀ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንብባችሁ ትክክለኛ መልስ
የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡
ሀ. ሳር ለ. ዝግባ ሐ. ጥድ
2. በከፍተኛ ስፍራ የሚገኘው የቱ ነው?
85
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ተግባር ሁለት
የተግባሩ ዓላማ፡- የትምህርት ቤት ግቢን መለየት
መመሪያ፡-ተማሪዎች! የትምህርት ቤት ግቢያችሁን
በመጎብኘት በውስጡ የሚገኙ ነገሮችን በሥዕል ሥላችሁ
አሳዩ፡፡
86
84
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
መልመጃ 4.5
ከታች የቀረበውን ሥዕል በመመልከት የሚከተሉትን ጥያቄዎች
መልሱ፡፡
87
85
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ተግባር ሦስት
የተግባሩ ዓላማ፡- በትምህርት ቤት ከአቻዎቻችሁ ጋር
የርስ በርስ ግንኙነትን ማዳበር እና የተለያዩ ተግባራትን
ማከናወን
መመሪያ፡- አምስት አምስት በመሆን በትምህርት ቤታችሁ
ውስጥ የሚከተሉትን ተግባራት አከናውኑ፡፡
1. ከጓደኞቻችሁ ጋር የምትወዱትን ጨዋታ በመጫወት
አሳዩ፡፡
88
86
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ሀ
ለ
89
87
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
• መምህራንን ማክበር
90
88
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
91
89
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ተግባር አራት
የተግባሩ ዓላማ፡-
በትምህርት ቤታችሁ እና በአካባቢያችሁ የሚገኙ
ቦታዎችን የሚያመለክቱ ሥዕሎችን መስራት
ደህንነታችሁን ከአደጋ የምትጠብቁበትን መንገድ
ማሳየት
መመሪያ፡- ሰባት አባላት ያሉት ቡድን መሥርታችሁ፡-
1. ለአደጋ ከሚያጋልጡ ሕግና ደንብ መተላለፎች መካከል
አንዱን በመምረጥ በሥዕል ሰርታችሁ ለመምህራችሁ
አሳዩ፡፡
ደህንነታችሁን ከአደጋ የምትጠብቁበትን መንገድ በክፍል
ውስጥ በጭውውት ወይም ድራማ መልክ ለክፍል
ጓደኞቻችሁ አቅርቡ፡፡
መልመጃ 4.7
ሀ. የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች አንብባችሁ ትክክል ከሆኑ
“እውነት" ትክክል ካልሆኑ ደግ ሞ “ሐሰት"በማለት መልሱ፡፡
92
90
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ማጠቃለያ
• እፅዋት ለማደግ የፀሐይ ብርሃን፣ አየር፣ አፈርና ውሃ
ያስፈልጋቸዋል፡፡
• እፅዋት በአስተዳደጋቸው፣ በውጫዊ ገፅታቸው እና
በሚገኙበት ሥፍራ ይመደባሉ።
• አባት፣ እናት፣ ልጆች እና ሌሎች በቤት ውስጥ አብረው
የሚኖሩ ሰዎች የቤተሰባ አባላት ይባላሉ፡፡
• ወላጆች እና ልጆች የተለያየ ኃላፊነት አላቸው፡፡
• ምግብ፣ ልብስ እና መጠለያ የሰው ልጆች መሰረታዊ
ፍላጎቶች ናቸው፡፡
• በቡድን መጫወት፣ በክበባት ውስጥ መሳተፍ እና
የመሳሰሉት እንቅስቃሴዎች በትምህርት ቤት ውስጥ
በጋራ ይከናወናሉ።
• የትምህርት ቤትና የአካባቢን ሕግና ደንቦች አለማክበር
ለአደጋ ሊያጋልጡን ይችላሉ፡፡
93
91
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ፍተሻ
የምታውቋቸውን ተግባራት በመለየት በእያንዳንዱ
ሳጥን ውስጥ ይህንን “” ምልክት አድርጉ፡፡
1. እፅዋትን በባህርያቸው እመድባለሁ፡፡
95
93
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
ምዕራፍ አምስት
ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች
ከምዕራፉ የሚጠበቁ አጥጋቢ የመማር ብቃቶች
የምዕራፉ ዋና ዋና ይዘቶች
5.1 ተሽከርካሪዎች የሚንቀሳቀሱበትን መንገድ እንዴት
እንጠቀማለን?
5.2 ኤች.አይ. ቪ/ኤድስ ምንድን ነው?
96
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
97
95
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
የመወያያ ጥያቄዎች
1. የተሽከርካሪን መንገድ በየትና መቼ ታቋርጣላችሁ?
2. በመንገድ ላይ ስትጓዙ የምትጠቀሙት የትኛውን
አቅጣጫ ነው?
ተማሪዎች! የእግረኛ እና የተሽከርካሪ መንገድ የተለያየ ነው::
ለተሽከርካሪ መንቀሳቀሻ ብቻ የተፈቀደ መንገድ የተሽከርካሪ
መንገድ ይባላል፡፡ ለእግረኛ መንቀሳቀሻ ብቻ የተፈቀደ መንገድ
ደግሞ የእግረኛ መንገድ ይባላል፡፡
ሀ. ለ.
ሐ. መ.
98
96
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ ክፍል
አንደኛ ክፍል
ከሥዕሎቹ ምን ተማራችሁ?
ሥዕል 5.1 ተገቢ የሆነ የእግረኞች መንገድ አጠቃቀም
ሀ. ለ.
ሐ. መ.
ሥዕል 5.2 ተገቢ ያልሆነ የእግረኞች የመንገድ አጠቃቀም
ከሥዕሎቹ ምን ተማራችሁ?
2. የትራፊክ መብራት
የሚከተሉትን ሥዕሎች በጥንቃቄ በመመልከት ከሥዕሎቹ
መጨረሻ የቀረቡትን ጥያቄዎች መልሱ፡፡
ሀ. ለ.
ሥዕል 5.3 የትራፊክ መብራቶች
99
97
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ሀ. ለ.
100
98
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ሐ.
ሥዕል 5.4 የትራፊክ መብራት አጠቃቀም
ከሥዕሉ ምን ተማራችሁ?
3. የትራፊክ ደንቦች
ተማሪዎች! የትራፊክ ደንቦች ምንድን ናቸው?
የሚተገብሩትስ እነማን ናቸው?
101
99
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ተግባር አንድ
የተግባሩ ዓላማ፡- የእግረኛ እና የተሽከርካሪ ማስተላለፊያ
መብራት መሥራት
መመሪያ፡- አምስት አባላት ያሉት ቡድን መሥርታችሁ
1. የእግረኛ ማስተላለፊያ መብራት
2. የተሽከርካሪ ማስተላለፊያ መብራት ሞዴል በመስራት
መቼና ለምን እንደሚያገለግሉ ለክፍል ጓደኞቻችሁ አሳዩ::
የሚያስፈልጉ ነገሮች፡-
ካርቶን፣ ነጭ ወረቀት፣ የእንጨት ዘንግ
ማጣበቂያ፣ አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለም ያላቸው
እርሳሶች
የአሰራሩ ቅደም ተከተል፡- በቅድሚያ እርሳሶቹን በመጠቀም
ወረቀቱ ላይ ክብ ክብ በማድረግ ቀይ፣ ቢጫ እና አረንጓዴ
ቀለማትን በቅደም ተከተል ከላይ ወደ ታች መቀባት፡፡
በመቀጠል ካርቶኑን በቁመት ባለ አራት ጎን ድፍን ሳጥን
(ሬክታንግል) በማድረግ በላዩ ላይ የተቀባበትን ወረቀት
ይለጥፉበት፡፡ በመጨረሻም ከካርቶኑ ሥር የእንጨት
ዘንጉን በማያያዝ የትራፊክ መብራት ሞዴል መሥራት
ይቻላል፡፡
102
100
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ሀ.
መኪናዎቹ
ቹ ለምን የተጋጩ ይመስላችኋል?
103
101
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ለ.
• መንገድ ላይ መጫወታቸው ተገቢ ነው?
• ልጆቹ ምን ሊገጥማቸው ይችላል?
ሐ.
• ከሥዕሉ ምን ተረዳችሁ?
• ተማሪዎች ምን ሊገጥማቸው ይችላል?
መ.
• ሰዎቹ የትራፊክ ደንብን አክብረው እየተጓዙ ነው?
104
102
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ሠ.
• ሥዕሉ ምንን ያሳያል? ምን ጉዳትስ ያስከትላል?
ሥዕል 5.5 የተሽከርካሪ አደጋ መንሥኤዎች
የተሽከርካሪ አደጋ መንሥኤዎች፡-
• መንገድ ሲያቋርጡ ግራና ቀኝ አለማየት፣
• የተሽከርካሪ መንገድ ላይ የተለያዩ ጨዋታዎችን
መጫወት፣
• የእግረኛ መንገድ ማቋረጫ መስመር ሳይጠቀሙ
ማቋረጥ፣
• በተለያዩ እንስሳት በመደናገጥ ወደ ተሽከርካሪ መንገድ
መግባት እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡
በአጠቃላይ የተሽከርካሪ አደጋን ለመቀነስ የትራፊክ ደንቦችን
ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
105
103
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
መልመጃ 5.1
ሀ. በ ‘‘ሀ’’ ሥር የተጠቀሱትን የትራፊክ መብራት ሥዕል በ ‘‘ለ’’
ሥር ከተጠቀሱት ጥቅሞቻቸው ጋር አዛምዱ፡፡
ሀ ለ
1. ሀ. ተዘጋጅ
2. ለ. ቁም
3. ሐ. ሂድ
ለ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንብባቸሁ ትክክለኛውን መልስ
የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡
1. የትራፊክ ደንብ ያልሆነው የቱ ነው?
106
104
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ሐ. ሁሉም
107
105
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ሀ.
ለ.
ሐ.
108
106
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
መ.
ሠ.
109
107
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ኤች.አይ.ቪ፡-
• ሰውን ብቻ የሚያጠቃ ቫይረስ ነው፡፡
• በደም ንክኪ ከሰው ወደ ሰው ይተላለፋል፡፡
• የሰውነትን ሕመም የመከላከል የተፈጥሮ አቅም ያዳክማል::
• ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መድኃኒት የሌለው ገዳይ ሕመም ነው::
የማሚት ቤተሰብ
110
108
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
111
109
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
መልመጃ 5.2
ሀ. የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች አንብባችሁ ትክክል ከሆኑ
“እውነት’’ ትክክል ካልሆኑ ደግሞ “ሐሰት’’ በማለት መልሱ፡፡
112
110
አካባቢ
አካባቢሳይንስ
ሳይንስ አንደኛ
አንደኛ ክፍል
ማጠቃለያ
• የእግረኛ መንገድ ማቋረጫ መስመርን በመጠቀም
ማቋረጥ የትራፊክ አደጋን ይከላከላል፡፡
• የተሽከርካሪዎች ማስተላለፊያ መብራት ሦስት ቀለማት
አሉት፡፡
• ቀይ የእግረኛ ምስል ያለበት መብራት ሲበራ እግረኞች
መንገድ እንዲያቋርጡ አይፈቀድላቸውም፡፡
• አረንጓዴ የእግረኛ ምስል ያለበት መብራት ሲበራ
እግረኞች መንገድ እንዲያቋርጡ ይፈቀድላቸዋል፡፡
• ኤች.አይ.ቪ በደም ንክኪ፣ ስለታማ ነገሮችን በጋራ
በመጠቀም እና በመሳሰሉት መንገዶች ይተላለፋል፡፡
• ኤች.አይ.ቪ ሰውን ብቻ የሚያጠቃ ቫይረስ ነው፡፡
• ኤች.አይ.ቪ በደማቸው ውሰጥ ላለባቸው ሕፃናት ፍቅር
መስጠት አለብን፡፡
113
111
አካባቢ ሳይንስ
ሳይንስአንደኛ
አንደኛክፍል
ክፍል
ፍተሻ
የምታውቋቸውን ተግባራት በመለየት በእያንዳንዱ
ሳጥን ውስጥ ይህንን “ ” ምልክት አድርጉ፡፡
115
113
አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ አንደኛ ክፍል
117
114